Crusades
The harvest truly is great, but the labourers are few: pray ye therefore the Lord of the harvest, that he would send forth labourers into his harvest.
Our Programs are featured on ELSHADDAI TV
Tuesday Evenings
7:00 pm – 7 : 30 pm
Wednesday Evenings
9:00 pm – 10 : 00 pm
"ከእኛ ጋር ያለው በአለም ካለው ይበልጣል"
October 8, 2021
ጽኑ፥ አይዞአችሁ ከእኛም ጋር ያለው ከእርሱ ጋር ካለው ይበልጣልና ከአሦር ንጉሥና ከእርሱ ጋር ካለው ጭፍራ ሁሉ አትፍሩ፥ አትደንግጡም። ከእርሱ ጋር የሥጋ ክንድ ነው ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚረዳንና የሚዋጋልን አምላካችን እግዚአብሔር ነው ብሎ አጸናናቸው። ሕዝቡም በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ቃል ተጽናና። ከዚህም በኋላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር በለኪሶ ፊት ሳለ ባሪያዎቹን ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስና በኢየሩሳሌም ወደ ነበሩ ወደ ይሁዳ ሁሉ እንዲህ ሲል ላከ።
"እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።"
October 06, 2021
ነፃነት ቤተክርስቲያን ከኢንፎሊንክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ከ400ሺ ብር በላይ የሚያወጡ ምግብ እና አልባሳት ለተፈናቃዮች ድጋፍ በደሴ ከተማ አደረጉ
የአምልኮ ፕሮግራም አዲስ አበባ ነፃነት ቤተክርስቲያን
July 14, 2022
የአለም ጤና ወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት ህብረት ከነፃነት ቤተክርስትያን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የአምልኮ ፕሮግራም።
የመንፈስ ቅዱስ እሳት
Jun 17, 2020
የመንፈስ ቅዱስ እሳት በዓለም ጤና ።
በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ ሐዋ 2፡17
ፆምና ፀሎት
Fasting and prayer June
ኑ አብረን ለሃገራችን እንፀልይ!